Wildlife Conservation for Sustainable Community Livelihood

ስለ እኛ

ኢ.ዱ.ል.ጥ.ባ.

ኢትዮጵያ የቆዳ ስፋቷ 1.2 ሚሊየን ካሬ.ኪሎ ሜትር ሲሆን ከባህር ወለል በላይ ከፍታዋም ከ110 እስከ 4536 ሜትር ይደርሳል፡፡ ከበረሀማው ዝቅተኛ ቦታ ዳናክል የኤርታሌ እሳተ ገሞራ እስከ ራስ ደጀን ተራራ ግግር ያቀፈች ስትሆን በእነዚህ ውስጥም በርካታ የብዝሀ ህይወት ስብጥር ይዛለች፡፡ ከሰማኒያ በላይ ብሔር ብሔረሰቦች እና በርካታ ቋንቋዎች የሚነገሩባትም ሀገር ናት፡፡

work with us

የስራ እድል 

ኢ.ዱ.ል.ጥ.ባ በጥናትና ምርምር፣በዱር እንስሳት ልማት እና ጥበቃ እና በቱሪዝም ልማት የተለያዩ የስራ እድሎች አሉት፡፡ ስለሆነም ክፍት የስራ ቦታዎቹን ይጎብኙ።

studies

የጥናትና ምርምር

ኢ.ዱ.ል.ጥ.ባ ጥናትና ምርምር ለዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት አስፋላጊ እንደሆነ ያምናል የዘርፉን ልሂቃን በመጠቀምም የተለያዩ ጥናቶችን እያከናወነ ይገኛል፣ይሁንና ተጨማሪ ጥናቶች በየጊዜው ስለሚያስፈልጉ እነዚህን ክፍተቶች ከውጭ ምንጮችን እየተጠቀመ ሲሸፍን ቆይቷል።

ፓርኮች

ብሔራዊ ፓርኮች

The Ethiopian በኢትዮጵያ ብሄራዊ ፓርኮች ፣የአደን ቦታዎችንና እንስሳት ማቆያዎችን የሚቆጣጠር መንግስታዊ የሆነ ድርጅት ነው። ኢትዮጵያ 1.12 ሚሊዮን ካሬ.ኪሜ የቆዳ ስፋት በመያዝ ከአፍሪካ ሁለተኛ ስትሆን ከዚህ ቆዳ ስፋት 8% የሚሆነው ለዱር እንስሳት የተከለለ ነው።