የቱሪዝም ዘርፍ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር የሪፎርም ዝግጅት ምዕራፍ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ፡፡

መጋቢት 15 ቀን 2018 ዓ.ም በቱሪዝም ዘርፍ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ዐቢይና ቴክኒክ ኮሚቴ አባላት በዘርፉ እያከናወኑት ያለውን የሪፎርም ዝግጅት ምዕራፍ አፈፃፀም በመገምገም የቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ። በመድረኩ የሪፎርሙ የቴክኒክና የንዑሳን ኮሚቴዎች አጠቃላይ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን፤ የዝግጅት ምዕራፉ የደረሰበት ደረጃ፣ የተመዘገቡ ውጤቶችና ያጋጠሙ ተግዳሮቶች ላይ ዝርዝር ውይይት ተካሂዷል። በተለይም የዘርፉን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ ታስበው እየተከናወኑ […]